
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 15፣ 2005 ለብራዚሉ የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከቦትስዋና አቻው ጋር የተጫዋተው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ።
ዋልያዎቹ ዛሬ በአዲስ አበባ ስቴዲየም ባደረጉት ጨዋታ በርካታ የጎል ዕድሎችን መፍጠር ቢችሉም ሳይጠቀሙባቸው ቀርተዋል።
ተጋጣሚው የቦትስዋና ብሄራዊ ቡድን የኋላ መስመሩን ዘግቶ በመከላከል እስከ ጨዋታው መጠናቀቂያ አካባቢ ቢቆይም ተቀይሮ የገባው ጌታነህ ከበደ በ89ኛው ደቂቃ ባሰቆጠራት ጎል ዋልያዎቹ አሸንፈው ወጥተዋል።



መጋቢት 15 2005 በፖላንድ የተካሄደው 40ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ የወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና አትሌት ...
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 4 ፣ 2005 ትናንት ምሽት 4: 45 በተካሄዱ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የመልስ ጨዋታዎች ...
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2005 አቶ ብርሃነ ኪዳነ ማርያም በድጋሚ ለሚቀጥሉት አራት አመታት የኢትዮጵያ ...
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 24 ፣ 2005 በአፍሪካ ሻምፒዮንሰ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ የመለስ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ የ...